
ማህደረ ጥበብ የጥበብ ፍለጋ ጉዞዎ መነሻ ነው
New Post
- ተከታይሽ ሁሉ አድናቂሽ አይደለም
- የታላቁ የህዳሴ ግድብ ከፍታ ስንት ነው?
- ፈረሰኞቹ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቁሮች ህይወት ያገባኛል በሚል የጀመረውን ድጋፍ እንዲቆም ወሰነ
- የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መልዕክት ከዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ።
ማህደረ ጥበብ: የዕውቀትና የመንፈስ ቅርስ ማከማቻ
“ማህደረ ጥበብ” የሚለው ስም ጥልቅ ፍቺን የያዘ ነው። “ማህደር” ማለት ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ የዕውቀት፣ የኪነ-ጥበብ እና የመንፈስ ቅርስ የሚቀመጥበት ቦታ ሲሆን፣ “ጥበብ” ደግሞ ያንን ቅርስ የሚወክል፣ የሰው ልጅ ማንነትና ታሪክ መገለጫ ነው። የቴሌግራም ቀላል የመረጃ ምንጭ ብቻ ሳይሆን፣ ለብዙሃን የሚበቃ መንፈሳዊና ዕውቀታዊ ምግብ የሚቀርብበት የጥበብ ማዕከል መሆኑን ያመለክታል…..
You must be logged in to post a comment.