ለልጅዎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም ማውጣት ይፈልጋሉ?

  1. ሆሴዕ ——————እግዚአብሔር ያድናል
  2. ሐና -–—————— ጸጋ
  3. ሔዋን —————— የሕያዋን ሁሉ እናት
  4. ሕዝቅኤል ——– እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
  5. ሕዝቅያስ – ——–እግዚአብሔር ኃይል ነው
  6. መልከ ጼዴቅ ——-የጽድቅ ንጉሥ
  7. ሚልክያስ – ———መልእክተኛየ
  8. ሚክያስ ———–እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
  9. ምናሴ ————-ማስረሻ
  10. ሣራ – ————ልዕልት
  11. ሩሐማ ———–ምህረት
  12. ሮቤል ———— እነሆ ወንድ ልጅ
  13. ሰሎሞን ———– ሰላማዊ
  14. ሳሙኤል – —አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
  15. ሳኦል ————- ከእግዚአብሔር የተለመነ
  16. ሴዴቅያስ ————- የእግዚአብሔር ጽድቅ
  17. ሶፎንያስ ————— እግዚአብሔር ሰውሯል
  18. ቃዴስ —————— ቅዱስ
  19. በርተለሜዎሰ ———-የተለሜዎስ ልጅ
  20. በንያስ ——————እግዚአብሔር አዳነኝ
  21. ባሮክ ——————- ቡሩክ
  22. ቤተልሔም ————- የእንጀራ ቤት
  23. ቤተል ——————–የእግዚአብሔር ቤት
  24. ብንያም ————የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
  25. ቶማስ ——————-መንታ
  26. ናሆም —————— መጽናናት
  27. ናታን ——————– እግዚአብሔር ሰጥቷል
  28. ንፍታሌም ————— የሚታገል
  29. አልዓዛር —————- እግዚአብሔር ረድቷል
  30. አማኑኤል ————— እግዚአብሔር ከእኛጋር
  31. አርኤል —————– የእግዚአብሔር ምድጃ
  32. አሴር ——————–ደስተኛ
  33. አስቴር —————— ኮኮብ
  34. አብርሃም ———- ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
  35. አቤሴሎም ———- አባቴ ሰላም ነው
  36. አቡ—————— – አባት
  37. አብዱዩ ————— የእግዚአብሔር አገልጋይ
  38. አቢያ ————— እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
  39. ኢሳይያስ ———— እግዚአብሔር ደህንነት ነው
  40. አቤኔዘር—————- እግዚአብሔር እረድቶኛል
  41. ኢዩኤል ————— እግዚአብሔር አምላክ ነው
  42. ኢያሱ —————– እግዚአብሔር አዳኝ ነው
  43. ኢይዝራኤል ———– እግዚአብሔር ይዘራል
  44. ኢዩሣፍጥ ————- እግዚአብሔር ፈርዷል
  45. ኢዩራም ————— እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
  46. ኢዩርብአም ————- ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
  47. ኢዮስያስ ————— እግዚአብሔር ይደግፋል
  48. ኢዮአስ —————– እግዚአብሔር ሰጥቷል
  49. ኢያቄም —————- እግዚአብሔር አቆመ
  50. ኢዮአብ —————– እግዚአብሔር አባቴ ነው
  51. ኢዮአታም ————– እግዚአብሔር ፍጹም ነው
  52. ኢዮአካዝ —————- እግዚአብሔር ይዟል
  53. ኤሊዔዘር ————- እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
  54. ኤልሳዕ ————— እግዚአብሔር ደህንነት ነው
  55. ኤልያቄም ————– እግዚአብሔር ያስነሳል
  56. ኤርምያስ ———— እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
  57. እስማኤል ———— እግዚአብሔር ይሰማል
  58. ኬልቅያስ ——-እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
  59. ኤድን ———– ደስታ
  60. ኬብሮን ———ኅብረት
  61. ዘካርያስ ——— እግዚአብሔር ያስታውሳል
  62. ይሳኮር ———– ዋጋየ
  63. ይዲድያ ———– በእግዚአብሔር የተወደደ
  64. ዮሐናን ————- እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
  65. ዮናስ ————— ርግብ (የዋህ)
  66. ዮናታን ————– እግዚአብሔር ሰጥቷል
  67. ዮአኪን ————– እግዚአብሔር ያቆማል
  68. የካብድ ———— እግዚአብሔር ክብር ነው
  69. ዮዳሄ ————— እግዚአብሔር ያውቃል
  70. ዮፍታሔ ———— እግዚአብሔር ይከፍታል
  71. ጋድ —————— መልካም ዕድል
  72. ጎዶልያስ ——— እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን-ይቆየን።

Discover more from Mahidere Tsibeb

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading

Design a site like this with WordPress.com
Get started