Author: Mahider
-
የሰፋ ሀገር ይዘን፣ ጠቦ መሞት ይብቃን (ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ)
የበላ እያሠረ – የቀማ ቢገፈው፣ የሳተ እያረመ – ያጠፋ ቢገርፈው፤ ጀግና ልማዱ ነው፣ ባርያ ሆኖ ታሽቶ፣ ንጉሥ ኾኖ መግዛት፣ እያነሰ ገዝፎ – እየሞተ መብዛት፤ ያ ሽንታም ላመሉ – በሬሳ ይፎክራል፣ ከፈሪ ገዳይ ‘ድል’ – የጀግና ‘ሞት’ ያምራል፤
-
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቀዳማዊ
“አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፣ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም፡፡ አኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ሐላፊነትም ያለብኝ የቤተ ከርስቲያን አባት ነኝ፡፡ ስለዚህ ስለ ሀገሬና ስለ ቤተ ከርስቲያኔ አቆረቆራለሁ፡፡ ከዚህ በቀር ለእናንተ ችሎት የማቀርበው ነገር የለኝም፡፡ ለፈጣረዬ ብቻ የምናገረውን አናገራለሁ፡፡ እኔን ለመግደል እንደወሰናችሁ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ በእኔ ላይ የፈለጋችሁትን አድርጉ፡፡ ግን ተከታዮቼን አትንኩ” አሉ፡፡
-
በፓትርያርኩ ላይ ክፉ የሚናገር እየተዳፈረ ያለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ነው። – ብፁዕ አቡነ አብርሃም
በፓትርያርኩ ላይ ክፉ የሚናገር እየተዳፈረ ያለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ነው። – ብፁዕ አቡነ አብርሃም
-
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በሐምሌ ፲፱ ቀን
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በሐምሌ ፲፱ ቀን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ያዳነበት ነው።
-
የንጉሱ ልደት (ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ )
በዚህ ምክንያት ህፃኑ ተፈሪ ከእናቱ ወዲያው መለየት ነበረበትና ከወላጆቹ ቤት ወጥቶ ዘመድ ቤት ማደግ ይጀምራል፡፡ እናቱ የህፃኑን ሁኔታ በመልዕክት ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ፤ በድጋሚ አርግዘው ነበርና ከ20 ወራት በኋላ መጋቢት 6 ቀን 1886 ዓ.ም በዚሁ በወሊድ ምክንያትህይወታቸው አለፈ፡፡