- Powered by
- WordPress
-
የኢየሱስ ክርስቶስ እንግልት ለሰው ልጆች መዳን
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን የእዳ ደብዳቤ ይቀድ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅነታቸውን በደሙ ያጸና ዘንድ በእለተ አርብ የደረሰበትን መንገላታት በአጭሩ ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍን ገለጥ አድርገን እንመልከት ፡- (ማቴ. 27÷27-31)👉 ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ ለሊቱን ከ12ቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ በኾነው በይሁዳ መሪነት ታግዘው ከያዙት በኃላ እያንገላቱት ወደ ሐና ወሰዱት፡፡👉 ሐና ከፊት እየመራ እየደበደቡ ወደ ሊቀ ካህናቱ ቀያፋ ቀጥሎም ወደ…
-
የሰሞኑ ጉንፋን
የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዝህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡ • ብርድ ብርድ ማለት• የመገጣጠሚያ ህመም• የጀርባ ህመም• የጡንቻ ህመም• ምግብ ፍላጎት መቀነስ• ኃይለኛ ራስ ምታት• ፍዝዝ ማለት ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል ? ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው። ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ…
-
ገዳይ የሆነው የሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ በጉበት ላይ የሚያደርው ጉዳት ምንድነው?
ሄትታተስ ቢ ለሕይወት አስጊ የሆነ የጉበት በሽታ ነው፤ በዓለም ላይ በከፍተኛ ደረጃ ሰፍኖ የሚገኝ በሽታ ነው፤ በአመት በሄትታተስ ቢ ጦስ ምክንያት የሚሞተው ሰው ቁጥር 600,000 እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ …..
-
የጥቁር አዝሙድ በርካታ ጥቅሞች
ለካንሰር እባጮች ፣ ለስኳር በሽታ ፣ ለተቅማጥ ፣ ለደረቅ ሳል ፣ ለጆሮ ህመም ፣ ለአይን ህመምና እይታ ችግር ፣ ለፊት ፓራሊሰስ ፣ ለጉንፋንና ፍሉ ፣ ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት ጠጠር ፣ ለፀጉር መሳሳትና ያለእድሜ ሽበት ፣
-
ንግስት ሳባ አረብ ሳትሆን ኢትዮጵያዊት ንግስት ናት!
በታላቁ መጽሃፍ “መጽሃፍ ቅዱስ” ላይ በመጽሃፈ ነገስት ቀዳማዊ ላይ በምዕራፍ 10 ከቁጥር 1 እስከ 13 ድረስ ንግስተ ሳባ ጠቢቡ ሰለሞንን ጎብኝታ ወደ ሃገሯ እንደተመለሰች ይናገራል፡፡ ዓረቦች ይህንን ታሪክ የግላቸው ለማድረግ መጠነ ሰፊ ጥረት አድርገዋል፤ ባይሳካላቸውም፡፡ ንግስተ ሳባ የራሳቸው ንግስት በመሆን ጠቢቡን ጎብኝታ ለመመለሷ እንደ ማስረጃ የሚያነሱት በዓረቦች ውስጥ የሳባ ዓረቦች የሚባሉ ነገዶች ነበሩና የነሱም መጠሪያ…