Powered by
WordPress
  • ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው

  • አዲሱ የትምህርት ስርዓት

    በዘንድሮ 2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን በሙከራ ደረጃ እንዲሁም በ2015 ዓ/ም ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ የሚገባው አዲሱ የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ምን ምን ጉዳዮችን አካቷል ? አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለሀገር በቀል እውቀት ትኩረት የሰጠ ነው። ከመዋለ ህፃናት አንስቶ የግብረገብ ትምህርት መስጠት የሚያስገድድ ነው። በብቃት ላይ የተመሰረተ ፣ የሞያ እና የቀለም ትምህርትንም አብሮ በሚያስኬድ መልኩ የተቀረፀ ነው። ከምርት…

  • እነሆ አይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጽያ የማትራሉ

    ዓለም ሁሉ ዕይታው ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ከፊሎቹ በክፋት፣ ከፊሎቹ ለጥናት፣ ከፊሎቹ እውነታውን ለመረዳት፣ ሌሎቹ ደግሞ በቅናት፡፡ ‹‹አንቺ ለዓለም ብርቅ የሆንሽ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠሸ ድንቅ ሚስጥር የት ነው ያለሽው?›› እያሉ ነው፡፡ ኩራት ውበቷ የሆነ፣ ለጠላት ያልተበገረች፣ ፈጣሪ በቃሉ ያጸናት አስርቱ ትዕዛዘትን ያሰፈረባትና ያሳረፈባት ኢትዮጵያ፤ ዓለም በንፍር ውኃ ጠፍታ ዳግም በኖኅ ዘር ስትለመለም ፍጥረታትም ሲበዙ፣ በፈጣሪ…

  • የዝቋላ ገዳም ታሪክ

    የዝቋላ ገዳም ታሪክ ሼር በማድረግ በአገልግሎቱ ይሳተፉ የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በ1168 ዓ.ም. ታላቁ ጻድቅ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዚህ ዓለም በሕይወተ ሥጋ በነበሩበት ጊዜ ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ቅዱሳት በሆኑ እግሮቻቸው በመርገጥና በመባረክ በተራራው አናት ላይ በሚገኘው ውብና ማራኪ በሆነው ባሕር ውስጥ ለ1)///1ዐዐ ዓመታት በመጸለይ ከዘለዓለማዊው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማይታበል ሕያው ቃል…

  • ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወሠለስቱ ዓመተ ምሕረት

    ✔በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን።❖ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣❖ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣❖ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣❖ በሕመም ምክንት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፤❖ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵውያት በሙሉ!የዘመናት ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ሁለት ሺሕ ዐሥራ ሁለት ዓመተ ምሕረት ወደ ዘመነ ማቴዎስ…

Design a site like this with WordPress.com
Get started