Powered by
WordPress
  • ደብረታቦር ተረራ እና ቡሄ

    ‹‹ፊትህን አሳዬኝ እና ይበቃኛል፡፡›› የጠራ ውሃና የጠራ ዘመን እየጠበቅን ነው፡፡ የክረምቱ ወራት ተጋምሷል፡፡ አበቦች እንቡጥ እያሳዩ ነው፡፡ ፏፏቴዎች ባዘቶ እየመሰሉ ከተራራው ወደረባዳማ ስፍራው ይፈስሳሉ፡፡ እረኞች ችቦ ሰርተው ተናፋቂዋን ቀን ይጠብቃሉ፡፡ እናቶች ለእረኞች የዳቦ ስጦታ አዘጋጅተዋል፡፡ የነሀሴ ሰማይ ከጥቁር ደመና አልፎ በነጭ ደመና ይሸፍን ጀምሯል፡፡ የማርያምን ፆም የሚፆሙ ክርስቲያኖች በረከት ለማግኘት በሱባኤ ተወስነዋል፡፡ ፆመ ፍልሰታ ትባላለች፡፡…

  • በዓለ ደብረ ታቦር እና ቡሄ

    ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን በሰላም አደረሰን! ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል፡፡ ይህ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ ‹ቡሄ› በመባል ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት ‹መላጣ፣ ገላጣ› ማለት ነው፡፡ በአገራችን ክረምቱ፣ ጭጋጉ፣ ደመናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ…

  • ስለ አማራ እና አክሱም፤ ታሪክ ምን ይላል?

    ቀደም ተብሎ እንደተጠቀሰው አማሮች ወይም አሞራዊያን ጦረኛ የተራራ ህዝብ ናቸው፡፡ በጥንት ግብጾች ጽሁፍ ቀላ ያሉ፣ ቀለል ያለ ጸጉር ያላቸው፣ ቀጥ ያለ አፍንጫ ያላቸው እና ከርዳዳ-ረዥም ጢም የነበራቸው እንደሆኑ ተመዝግቧል፡፡ ዘፍጥረት 10፡16 ላይ የአሞራዊያን አባት ኤመር የሚባል የከንአን 4ኛ ልጅ እንደሆነም ይናገራል፡፡ ዘኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ ላይ ሳባዊያን ከአፍሪካዊያን ጋር እንደተቀላቀሉ፤ በኢትዮጵያ ሳባ ማለት ሰው ማለት እንደሆነ የሚገልጽ…

  • ለልጅዎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም ማውጣት ይፈልጋሉ?

    ሆሴዕ ——————እግዚአብሔር ያድናል ሐና -–—————— ጸጋ ሔዋን —————— የሕያዋን ሁሉ እናት ሕዝቅኤል ——– እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ሕዝቅያስ – ——–እግዚአብሔር ኃይል ነው መልከ ጼዴቅ ——-የጽድቅ ንጉሥ ሚልክያስ – ———መልእክተኛየ ሚክያስ ———–እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው ምናሴ ————-ማስረሻ ሣራ – ————ልዕልት ሩሐማ ———–ምህረት ሮቤል ———— እነሆ ወንድ ልጅ ሰሎሞን ———– ሰላማዊ ሳሙኤል – —አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)…

  • ኅሊና ደሳለኝ በአዲስ ዓመት ዋዜማ በቤተ መንግስት ያካቀረበችው ግጥም

    የማጀት ስር ወንጌል ሙያተኛ ሀገሬ ከማጥገብ ጎደለ በረከት እራቀው የገበታሽ ለዛ፣ተሻምቶ ለመጉረስ ከበላነው ይልቅ የደፋነው በዛ፡፡ሙያሽ ባያስደፍር አጀብ ቢሰኙበት፣ማዕዱ ቢሙላላ ዓይነቱ ቢያምርበት፣አበዛዙ አይደለም አበላሉ ላይ ነው የገበታሽ ውበት፡፡እየተማመንን! የፉክክር ቅሚያ በርሃብ እየናጥን፣ከደፋነው ጠግቦ ውሻችን በለጠን፡፡ከምርት አላነስን፣ጎተራችን ሙሉ ጀግና አራሽ መች አጥተን፣ማሰብ የጎደለው አያያዛችን ነው ገደል የከተተን፡፡ይልቅ ግዴለሽም! ከምግባር ምጣድ ላይ ሳንበስል አንጋግተሸ ከማዕድአትምሪን፣ገበታሽ እንዲያምር ከእግዜር…

Design a site like this with WordPress.com
Get started