- Powered by
- WordPress
-
መንበረ ብርሃን አዝዋ ቅድስት ማርያም ገዳም
ገዳሟ የተመሰረተችው በ1307 ዓ.ም በአፄ አምደ ጽዮን ዘመነ መንግስት ሲሆን… መልዓኩ ቅዱስ ሚካኤል እየመራቸው ዛሬ ማይ መቅጃ እየተባለ ከሚጠራው ቦታ ደረሱ
-
አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች
ማውጫ (Table of contents) B) አጭር መግለጫ (Executive Summary) C) መግቢያ (Back Ground) ….
-
ሚስትህን አትናቃት
…..አንተም አካልዋ ነህና፤ አንድ አካል ናችሁና፡፡ ‘ክፉ ነች፤ ቁጡ ነች፤ ራስዋን መቈጣጠር የማትችል ግልፍተኛ ነች’ ልትለኝ ትችላለህ፡፡ ስለዚሁ ጠባይዋ እጅግ ልታዝን ይገባሃል፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር ይህን ጠባይ ያርቅላት ዘንድ ጸልይላት
-
የደም አይነታቸው O የሆኑ ሰዎች በኮረና የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ ነው ተባለ
የደም አይነት
-
የፀሐይ ግርዶሹን ያለመመልከቻ መነጽር መመልከት የዐይን ብርሐንን ሊያሳጣ እንደሚችል ኢንስቲትዩቱ አስጠነቀቀ፡፡
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ኢንስቲዩት እና የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጉዳዩን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የፊታችን እሁድ ሰኔ 14/2012 ዓ.ም በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ፀሐይ ከ60 እስከ 80 በመቶ ተሸፍና ከፊል ግርዶሽ ይታያል፡፡ ከ80 በመቶ በላይ ያለው ዋናውን ግርዶሽ ግን ከምዕራብ ኢትዮጵያ አንሥቶ እስከ ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በሚገኙ ቦታዎች ጎልቶ እንደሚታይ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና…