Powered by
WordPress
  • የሰኔ14_2012ዓ .ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ ጠቃሚ እና ጥንቃቄ መኖር እንደሚገባው የሚያሳስብ ስለሆነ ለጥንቃቄ ይጠቅማል፡፡

    ግርዶሹ የሚታየው ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣ በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡ በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡ ፀሐይ ወደ ሰሜን የምታደርገው ጉዞ ይገታል፣ የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡ ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ በዚህ አጋጣሚ ሰኔ እና ሰኞ…

  • ሚስት እንዴት መምረጥ እንችላለን

    ንብ ታውቃላችሁ? ንብ መልከ ጥፉና ክፉ ናት። መርዟም ሰው ከነደፈ ይጎዳል ያማል። አንዳንዴም ለመሞት ያደርሳል። ማንም የንብን ጠባይ አይወደውም። ከንብ ይልቅ ዝንብ ጠባይዋ መልካም

  • ዴክሳሜታሶን በኮረና የሞት መጠንን ይቀንሳል ተባለ

    ዛሬ ቢቢሲ ባወጣው ሰበር ዜና ዴክሳሜታሶን (Dexamethasone) የሚባለውና ስቴሮይድስ (Steroids) ከሚባለው ቤተሰብ የሚመደበው የመድኃኒት ዓይነት ኮሮና ላይ ከሚደረገው ጥናት ውስጥ የሞት መጠንን በመቀነስ አጥጋቢ ውጤት ማምጣቱን ዘግቧል ።ዛሬ ስለተሰማው መልካም ዜና ብዙዎቻችን እንደሰማን እርግጠኛ ነኝ። ዜናው በአጭሩ የሚለው ዴክሳሜታዞን የሚባለው በአለም ዙሪያ በስፋት ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውለው መድሃኒት በኮቪድ ፅኑ ህመም ላይ ላሉ ታካሚዎች ቢሰጥ የሞት…

  • ኮምፒውተር ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚያጋጥም ህመም…

    ከኮምፒውተር እይታ ጋር ተያይዞ የሚከሰት የህመም ስሜትን ለማከም በየ 20 ደቂቃ ልዩነት……. ይኖርብናል

Design a site like this with WordPress.com
Get started