Category: ስፓርት
-
ፈረሰኞቹ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው የቅዱስ ጊዮርጊስ የልዑክ ቡድን ነገ ወደ ታንዛንያ ጉዞ ያደርጋል። የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ ወር መጨረሻ ለሚኖረው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ከሐምሌ 17 ጀምሮ በቢሸፍቱ ከተማ በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ በመከተም ዝግጅቱን ሲያደርግ ቆይቷል። ሶከር ኢትዮጵያ ከሳምንት በፊት ፈረሰኞቹ ነሐሴ ወር መጨረሻ በአፍሪካ በቻምፒዮስ…
-
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጥቁሮች ህይወት ያገባኛል በሚል የጀመረውን ድጋፍ እንዲቆም ወሰነ
የተጫዋቾች መንበርከክ የታሰበውን በጥቁሮች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ማስቆም ማምጣት ባለመቻሉ እንደሆነ ቢቢሲ ዘግቧል። የክሪስታል ፓላሱ ቦቲዲቯራዊው የመስመር ተጫዋች በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ላይ ከየካቲት ጀምሮ በጉልበቱ መንበርከክ ያቆመ ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ አሁንም የዘረኝነት ጥቃቱ ከደጋፊዎች እየደረሰብኝ ነው በሚል ነበር።