Category: Mahider
-
ተከታይሽ ሁሉ አድናቂሽ አይደለም
ተከታይሽ ሁሉ አድናቂሽ አይደለም፡፡ ያሞገሰሽ ሁሉ ያፈቀረሽ አይደለም፡፡ የሳቀልሽ ሁሉ ወዳጅሽ አይደለም፡፡ ትሁት ሁሉ መልካም ሰው አይደለም፡፡ አነጋገሩ የሚያምር ሁሉ አዋቂ አይደለም፡፡ የሰበከሽ ሁሉ ፃድቅ አይደለም፡፡ ቤተክርስቲያን የሳመ ሁሉ ክርስቲያን አይደለም፡፡ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም፡፡ ሴትነትሽን ሊያረክስ የሚፈልግ፣ ቀንበጥነትሽን ለመቀንጠስ የሚሽቀዳደም፣ ወጣትነትሽን ሊያኮላሽ ያሰፈሰፈም ከኋላሽ ይከተልሻል፡፡ የሚከተልሽን ሁሉ አትመኚ፡፡ አንዳንዱ ተከታይሽ ከዓላማሽ ሊያደናቅፍሽ፤ ከመንገድሽ ሊያስቀርሽ…
-
የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መልዕክት ከዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ።
እኛም እንደእሷ “አንትሙ ውእቱ ታቦቱ ለመንፈስ ቅዱስ ማለትም እናንተ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናችሁ” ተብለናል፤ ቅድስት ድንግል ማርያም ማኅደረ መለኮት የሆነችው በሃይማኖት በትሕትና ነው፤ ከዚህ አንጻር እኛም በሃይማኖት ጥላ ሥር ሆነን በትሕትና በፍቅር በአንድነት የምንኖር ከሆነ የእግዚአብሔር ማደሪያ ለመሆናችን ሌላ ምስክር አያስፈልገንም፡፡ ምክንያቱም ጌታችን “ተፋቀሩ በበይናቲክሙ ወእምከመ ተፋቀርክሙ በበይናቲክሙ የአምረክሙ ዓለም በዝንቱ ከመ አርዳእየ አንትሙ፤ እርስ…
-
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቀዳማዊ
“አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፣ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም፡፡ አኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ሐላፊነትም ያለብኝ የቤተ ከርስቲያን አባት ነኝ፡፡ ስለዚህ ስለ ሀገሬና ስለ ቤተ ከርስቲያኔ አቆረቆራለሁ፡፡ ከዚህ በቀር ለእናንተ ችሎት የማቀርበው ነገር የለኝም፡፡ ለፈጣረዬ ብቻ የምናገረውን አናገራለሁ፡፡ እኔን ለመግደል እንደወሰናችሁ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ በእኔ ላይ የፈለጋችሁትን አድርጉ፡፡ ግን ተከታዮቼን አትንኩ” አሉ፡፡
-
በፓትርያርኩ ላይ ክፉ የሚናገር እየተዳፈረ ያለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ነው። – ብፁዕ አቡነ አብርሃም
በፓትርያርኩ ላይ ክፉ የሚናገር እየተዳፈረ ያለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ነው። – ብፁዕ አቡነ አብርሃም