Category: Mahider
-
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በሐምሌ ፲፱ ቀን
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በሐምሌ ፲፱ ቀን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ያዳነበት ነው።
-
የንጉሱ ልደት (ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ )
በዚህ ምክንያት ህፃኑ ተፈሪ ከእናቱ ወዲያው መለየት ነበረበትና ከወላጆቹ ቤት ወጥቶ ዘመድ ቤት ማደግ ይጀምራል፡፡ እናቱ የህፃኑን ሁኔታ በመልዕክት ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ፤ በድጋሚ አርግዘው ነበርና ከ20 ወራት በኋላ መጋቢት 6 ቀን 1886 ዓ.ም በዚሁ በወሊድ ምክንያትህይወታቸው አለፈ፡፡
-
ኒውክሌር የታጠቀው የሩሲያ “የምጽአት ቀን” ሰርጓጅ መርከብ
ሰርጓጅ መርከቡ ሱናሚዎችን በማስነሳት ሙሉ ከተማን እንዳልነበር አድርጎ የማጠወፋት አቅም አለውሩሲያ ከዚህ ቀደም በዓለም ላይ ተሰምቶ የማይታወቅና ገዳይ የጦር መሳሪያ የሚታጠቅ ግዙፍ ሰርጓጅ የጦር መርከብ በቅርቡ ይፋ አድርጋለች።ሩሲያ በቅርቡ ይፋ ያደረገችው የጦር ሰርጓጅ መርከብ “ቤልጎሮድ” የሚል ስያሜ የተሰጠው የኒውክሌር ሰርጓጅ መርከብ ሲሆን፤ “የምጽአት ቀን” የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል። ቤልጎሮድ የተሰኘው የሩሲያ ሰርጓጀ መርከብ 182 ሜትር…
-
አርሰናል አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ማስፈረማቸውን ይፋ አደረጉ !
አርሰናል የ 25 ዓመቱን የኋላ መስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ከማንችስተር ሲቲ ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል ። ለዝውውሩ ወደ ሰላሳ ሁለት ሚልዮን ዩሮ ወጪ እንደሆነ ሲገለፅ ቀድሞ በሲቲ ቤት ከሚያውቀው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር ዳግመኛ አብሮ የመስራት ዕድልንም አግኝቷል ። የሀያ አምስት አመቱ ዚንቼንኮ በዚህ ሳምንት ሁለት የጤና ምርመራዎችን አድርጎ በተሳካ ሁኔታ ሲያልፍ የሚቀጥሉትን አራት አመታት በአርሰናል…