Category: Mahider
-
ገላውዲዎስ ቤተክርስቲያን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ እናስተዋውቃችሁ፡-
የገላውዲዎስ ቤተ-ክርስቲያን በገላውዲዎስ ቀበሌ አስተዳደር ስርየሚገኝ ሲሆን ቀበሌው ስሙን ያገኘው በዚሁ ቤተክርስቲያን ስምእንደሆነ ይነገራል ፡፡የሰማእቱ ቅዱስ ገላውዲወስ ቤተ-ክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ዞንበደራ ወረዳ አፈር ውኃ እናት በገላውዴዎስ ቀበሌ ይገኛል፡፡ ይህ ቤተክርስቲያንከአርብ ገበያ ከተማ ወደ እስቴሲጓዙ ከ10 ኪሎ ሜትር ጉዞ በኃላ ይገኛል ፡፡ 4 ማዕዘን ቅርፅያለውና 3 ጉልላት ያሉት የገላውዴዎስ ቤተክርስቲያን የተመሰረተው ከ1540-1559 እ.ኤ.አ በኢትዮጵያ በነገሱት በአፄ…
-
የትንሣኤ በዓል ትርጕሙና አከባበሩ
በሊቀ ትጉሃን ኃይለ ጊዮርጊስ ዳኘ ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰን! «ትንሣኤ» የሚለው ቃል የግእዝ ቃል መገኛው ‹ተንሥአ = ተነሣ› የሚለው ግስ ሲኾን፣ ትርጕሙም መነሣት፣ አነሣሥ፣ አዲስ ሕይወትን ማግኘት ማለት ነው፡፡ ‹ትንሣኤ› በየመልኩ፣ በየዓይነቱ ሲተረጐም አምስት ክፍል አለው፤ የመጀመርያው ትንሣኤ ሕሊና ነው፤ ይህም ማለት ተዘክሮተ እግዚአብሔር (እግዚአብሔርን ማሰብ) ነው፡፡ ሁለተኛውም ትንሣኤ…
-
የኢየሱስ ክርስቶስ እንግልት ለሰው ልጆች መዳን
ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን የእዳ ደብዳቤ ይቀድ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅነታቸውን በደሙ ያጸና ዘንድ በእለተ አርብ የደረሰበትን መንገላታት በአጭሩ ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍን ገለጥ አድርገን እንመልከት ፡- (ማቴ. 27÷27-31)👉 ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ ለሊቱን ከ12ቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ በኾነው በይሁዳ መሪነት ታግዘው ከያዙት በኃላ እያንገላቱት ወደ ሐና ወሰዱት፡፡👉 ሐና ከፊት እየመራ እየደበደቡ ወደ ሊቀ ካህናቱ ቀያፋ ቀጥሎም ወደ…
-
ንግስት ሳባ አረብ ሳትሆን ኢትዮጵያዊት ንግስት ናት!
በታላቁ መጽሃፍ “መጽሃፍ ቅዱስ” ላይ በመጽሃፈ ነገስት ቀዳማዊ ላይ በምዕራፍ 10 ከቁጥር 1 እስከ 13 ድረስ ንግስተ ሳባ ጠቢቡ ሰለሞንን ጎብኝታ ወደ ሃገሯ እንደተመለሰች ይናገራል፡፡ ዓረቦች ይህንን ታሪክ የግላቸው ለማድረግ መጠነ ሰፊ ጥረት አድርገዋል፤ ባይሳካላቸውም፡፡ ንግስተ ሳባ የራሳቸው ንግስት በመሆን ጠቢቡን ጎብኝታ ለመመለሷ እንደ ማስረጃ የሚያነሱት በዓረቦች ውስጥ የሳባ ዓረቦች የሚባሉ ነገዶች ነበሩና የነሱም መጠሪያ…