Category: Mahider
-
ሚስትህን አትናቃት
…..አንተም አካልዋ ነህና፤ አንድ አካል ናችሁና፡፡ ‘ክፉ ነች፤ ቁጡ ነች፤ ራስዋን መቈጣጠር የማትችል ግልፍተኛ ነች’ ልትለኝ ትችላለህ፡፡ ስለዚሁ ጠባይዋ እጅግ ልታዝን ይገባሃል፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር ይህን ጠባይ ያርቅላት ዘንድ ጸልይላት
-
የፀሐይ ግርዶሹን ያለመመልከቻ መነጽር መመልከት የዐይን ብርሐንን ሊያሳጣ እንደሚችል ኢንስቲትዩቱ አስጠነቀቀ፡፡
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ኢንስቲዩት እና የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጉዳዩን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የፊታችን እሁድ ሰኔ 14/2012 ዓ.ም በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ፀሐይ ከ60 እስከ 80 በመቶ ተሸፍና ከፊል ግርዶሽ ይታያል፡፡ ከ80 በመቶ በላይ ያለው ዋናውን ግርዶሽ ግን ከምዕራብ ኢትዮጵያ አንሥቶ እስከ ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በሚገኙ ቦታዎች ጎልቶ እንደሚታይ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና…
-
የሰኔ14_2012ዓ .ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ ጠቃሚ እና ጥንቃቄ መኖር እንደሚገባው የሚያሳስብ ስለሆነ ለጥንቃቄ ይጠቅማል፡፡
ግርዶሹ የሚታየው ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣ በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡ በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡ ፀሐይ ወደ ሰሜን የምታደርገው ጉዞ ይገታል፣ የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡ ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ በዚህ አጋጣሚ ሰኔ እና ሰኞ…
-
ዴክሳሜታሶን በኮረና የሞት መጠንን ይቀንሳል ተባለ
ዛሬ ቢቢሲ ባወጣው ሰበር ዜና ዴክሳሜታሶን (Dexamethasone) የሚባለውና ስቴሮይድስ (Steroids) ከሚባለው ቤተሰብ የሚመደበው የመድኃኒት ዓይነት ኮሮና ላይ ከሚደረገው ጥናት ውስጥ የሞት መጠንን በመቀነስ አጥጋቢ ውጤት ማምጣቱን ዘግቧል ።ዛሬ ስለተሰማው መልካም ዜና ብዙዎቻችን እንደሰማን እርግጠኛ ነኝ። ዜናው በአጭሩ የሚለው ዴክሳሜታዞን የሚባለው በአለም ዙሪያ በስፋት ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውለው መድሃኒት በኮቪድ ፅኑ ህመም ላይ ላሉ ታካሚዎች ቢሰጥ የሞት…