Tag: የህይወት ጣዕም

  • የሰፋ ሀገር ይዘን፣ ጠቦ መሞት ይብቃን (ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ)

    የበላ እያሠረ – የቀማ ቢገፈው፣ የሳተ እያረመ – ያጠፋ ቢገርፈው፤ ጀግና ልማዱ ነው፣ ባርያ ሆኖ ታሽቶ፣ ንጉሥ ኾኖ መግዛት፣ እያነሰ ገዝፎ – እየሞተ መብዛት፤ ያ ሽንታም ላመሉ – በሬሳ ይፎክራል፣ ከፈሪ ገዳይ ‘ድል’ – የጀግና ‘ሞት’ ያምራል፤

  • ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቀዳማዊ

    “አቡነ ቄርሎስ ግብፃዊ ናቸው፣ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገዳቸው ነገር የለም፡፡ አኔ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ሐላፊነትም ያለብኝ የቤተ ከርስቲያን አባት ነኝ፡፡ ስለዚህ ስለ ሀገሬና ስለ ቤተ ከርስቲያኔ አቆረቆራለሁ፡፡ ከዚህ በቀር ለእናንተ ችሎት የማቀርበው ነገር የለኝም፡፡ ለፈጣረዬ ብቻ የምናገረውን አናገራለሁ፡፡ እኔን ለመግደል እንደወሰናችሁ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ በእኔ ላይ የፈለጋችሁትን አድርጉ፡፡ ግን ተከታዮቼን አትንኩ” አሉ፡፡

  • የንጉሱ ልደት (ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ )

    በዚህ ምክንያት ህፃኑ ተፈሪ ከእናቱ ወዲያው መለየት ነበረበትና ከወላጆቹ ቤት ወጥቶ ዘመድ ቤት ማደግ ይጀምራል፡፡ እናቱ የህፃኑን ሁኔታ በመልዕክት ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ፤ በድጋሚ አርግዘው ነበርና ከ20 ወራት በኋላ መጋቢት 6 ቀን 1886 ዓ.ም በዚሁ በወሊድ ምክንያትህይወታቸው አለፈ፡፡

  • አርሰናል አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ማስፈረማቸውን ይፋ አደረጉ !

    አርሰናል የ 25 ዓመቱን የኋላ መስመር ተጫዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮን ከማንችስተር ሲቲ ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል ። ለዝውውሩ ወደ ሰላሳ ሁለት ሚልዮን ዩሮ ወጪ እንደሆነ ሲገለፅ ቀድሞ በሲቲ ቤት ከሚያውቀው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር ዳግመኛ አብሮ የመስራት ዕድልንም አግኝቷል ። የሀያ አምስት አመቱ ዚንቼንኮ በዚህ ሳምንት ሁለት የጤና ምርመራዎችን አድርጎ በተሳካ ሁኔታ ሲያልፍ የሚቀጥሉትን አራት አመታት በአርሰናል…

  • ገላውዲዎስ ቤተክርስቲያን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ እናስተዋውቃችሁ፡-

    የገላውዲዎስ ቤተ-ክርስቲያን በገላውዲዎስ ቀበሌ አስተዳደር ስርየሚገኝ ሲሆን ቀበሌው ስሙን ያገኘው በዚሁ ቤተክርስቲያን ስምእንደሆነ ይነገራል ፡፡የሰማእቱ ቅዱስ ገላውዲወስ ቤተ-ክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ዞንበደራ ወረዳ አፈር ውኃ እናት በገላውዴዎስ ቀበሌ ይገኛል፡፡ ይህ ቤተክርስቲያንከአርብ ገበያ ከተማ ወደ እስቴሲጓዙ ከ10 ኪሎ ሜትር ጉዞ በኃላ ይገኛል ፡፡ 4 ማዕዘን ቅርፅያለውና 3 ጉልላት ያሉት የገላውዴዎስ ቤተክርስቲያን የተመሰረተው ከ1540-1559 እ.ኤ.አ በኢትዮጵያ በነገሱት በአፄ…

Design a site like this with WordPress.com
Get started