Tag: ገላውዲዎስ
-
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በሐምሌ ፲፱ ቀን
ኃያሉ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል በሐምሌ ፲፱ ቀን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት ኢየሉጣ ከእሳት ያዳነበት ነው።
-
ገላውዲዎስ ቤተክርስቲያን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ እናስተዋውቃችሁ፡-
የገላውዲዎስ ቤተ-ክርስቲያን በገላውዲዎስ ቀበሌ አስተዳደር ስርየሚገኝ ሲሆን ቀበሌው ስሙን ያገኘው በዚሁ ቤተክርስቲያን ስምእንደሆነ ይነገራል ፡፡የሰማእቱ ቅዱስ ገላውዲወስ ቤተ-ክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ዞንበደራ ወረዳ አፈር ውኃ እናት በገላውዴዎስ ቀበሌ ይገኛል፡፡ ይህ ቤተክርስቲያንከአርብ ገበያ ከተማ ወደ እስቴሲጓዙ ከ10 ኪሎ ሜትር ጉዞ በኃላ ይገኛል ፡፡ 4 ማዕዘን ቅርፅያለውና 3 ጉልላት ያሉት የገላውዴዎስ ቤተክርስቲያን የተመሰረተው ከ1540-1559 እ.ኤ.አ በኢትዮጵያ በነገሱት በአፄ…