Tag: ግጥም
-
የሰፋ ሀገር ይዘን፣ ጠቦ መሞት ይብቃን (ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ)
የበላ እያሠረ – የቀማ ቢገፈው፣ የሳተ እያረመ – ያጠፋ ቢገርፈው፤ ጀግና ልማዱ ነው፣ ባርያ ሆኖ ታሽቶ፣ ንጉሥ ኾኖ መግዛት፣ እያነሰ ገዝፎ – እየሞተ መብዛት፤ ያ ሽንታም ላመሉ – በሬሳ ይፎክራል፣ ከፈሪ ገዳይ ‘ድል’ – የጀግና ‘ሞት’ ያምራል፤